በትንሳኤ እርዳታ ለችግረኞች | ኢትዮጵያ | DW | 18.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በትንሳኤ እርዳታ ለችግረኞች

ትንሳኤን በመሳሰሉ በዓላት በቅርብ ከሚያውቋቸው ሰዎች ጋር ከመገባበዝ ይልቅ የሚላስ የሚቀመስ የሌላቸውን ወገኖች በማስታወስ በግልም ሆነ በጋራ እንደ አቅማቸው የሚያበሉ የሚያጠጡም አሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:44

የመቀሌው ነዋሪ ችግረኞችን እንዲፈስኩ አድርጓል

በበዓላት ከወዳጅ ዘመድ ከጎረቤት ጋር አብሮ መብላት መጠጣት የተለመደ ነው። ትንሳኤን በመሳሰሉ በዓላት በቅርብ ከሚያውቋቸው ሰዎች ጋር ከመገባበዝ ይልቅ የሚላስ የሚቀመስ የሌላቸውን ወገኖች በማስታወስ በግልም ሆነ በጋራ እንደ አቅማቸው የሚያበሉ የሚያጠጡም አሉ። ከመካከላቸው አንዱ ችግረኞች በዓሉን እንደ ሌላው ህብረተሰብ እንዲያከብሩ የበኩሉን ችሮታ ያደረገው የመቀሌ ከተማ ነዋሪ ነው። ዝርዝሩን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልኮልናል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic