በቴዲ አፍሮ ላይ በተመሰረተው ክስ ላይ የተሰጠውየመጨረሻ ብይን | ኢትዮጵያ | DW | 16.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በቴዲ አፍሮ ላይ በተመሰረተው ክስ ላይ የተሰጠውየመጨረሻ ብይን

በሀገሪቱ የመጨረሻ የሆነው የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከሁለት ዓመት በፊት በዘለቀው የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የክስ ጉዳይ ላይ የመጨረሻ ብይን ዛሬ ሰጠ።

default

የአዲስ አበባ ጎዳና

አርቲስ ት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከታሰረበት ከሚያዝያ ስምንት 2000 ዓም ጀምሮ በሚታሰብ በሁለት ዓመት እስራት እንዲቀጣና ሳ,ስራ ስምንት ሺህ ብር መቀጫ እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ወስኖዋል። ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ችሎቱን ተከታትሎታል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች