በቴህራን የብሪታኒያ ኤምባሲ ጥቃትና መዘዙ | ዓለም | DW | 30.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በቴህራን የብሪታኒያ ኤምባሲ ጥቃትና መዘዙ

ኢራናውያን ተቃዋሚዎች ቴህራን የሚገኘውን የብሪታኒያ ኤምባሲ ትናንት ጥሰው መግባታቸውና ጉዳትም ማድረሳቸው በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ተወግዟል ።

default

ተቃዋሚዎች በኤምባሲ

ብሪታኒያ ዛሬ ዲፕሎማቶቿን ከቴህራን ያስወጣች ሲሆን ተቃዋሚዎቹ ለወሰዱት እርምጃም የኢራን መንግሥት ተጠያቂ ነው ስትል ከሳለች ፤ ቴህራን ከባድ መዘዝ ሊከትልባት እንደሚችልም አስጠንቅቃለች ። ኤምባሲዋም ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚዘጋ አስታውቃለች ። ኢራንም ለንደን የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንድትዘጋ ተነግሯታል ። ኖርዌይ ደግሞ ቴህራን የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዘግታለች ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic