1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ የተወያየው የኢንተርኔት ስብሰባ

ረቡዕ፣ ኅዳር 9 2013

በትናንትናው ዕለት በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት በታላቁ የኅዳሴ ግድብን የተመለከተ ውይይት በኢንተርኔት አማካኝነት ተደርጓል። በውይይቱ የተሳተፈው ይልማ ኃይለሚካኤል ምን ርዕሰ ጉዳዮች ተነሱ ስል ጠይቄዋለሁ።

https://p.dw.com/p/3lWRj
Äthiopien Grand-Ethiopian-Renaissance-Talsperre
ምስል AFP/Maxar Tech

ከይልማ ኃይለሚካኤል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

በትናንትናው ዕለት በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት በታላቁ የኅዳሴ ግድብን የተመለከተ ውይይት በኢንተርኔት አማካኝነት ተደርጓል። በውይይቱ የተሳተፈው ይልማ ኃይለሚካኤል ምን ርዕሰ ጉዳዮች ተነሱ ስል ጠይቄዋለሁ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

እሸቴ በቀለ

ኂሩት መለሰ