በተቃውሞ የተገደሉ ዜጎችን ያሰበው መርኃ-ግብር | ኢትዮጵያ | DW | 03.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በተቃውሞ የተገደሉ ዜጎችን ያሰበው መርኃ-ግብር

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ተቃውሞች የተገደሉ ሰዎችን ለማሰብ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሒዷል። መርኃ ግብሩን ያዘጋጁት ሰመያዊ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ናቸው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:10

ያዘጋጁት ሰመያዊ ፓርቲና መኢአድ ናቸው

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ተቃውሞች የተገደሉ ሰዎችን ለማሰብ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሒዷል። መርኃ ግብሩን ያዘጋጁት ሰመያዊ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ናቸው። የሰመያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ በባሕላዊ እና በኃይማኖታዊ በዓላት ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች አሳሳቢ መሆናቸውን ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች