በተሽከርካሪ ጉዳት የደረሰባቸዉ አትሌቶች | ስፖርት | DW | 30.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

በተሽከርካሪ ጉዳት የደረሰባቸዉ አትሌቶች

ባለፈዉ ቅዳሜ ዕለት በልምምድ ላይ እያሉ የመኪና አደጋ የደረሰባቸዉ ዘጠኝ አትሌቶች የህክምና ክትትል እየተደረገላቸዉ ነዉ። አትሌቶቹ የተገጩት ሰበታ ዉስጥ በሚኒባስ ሲሆን ከመካከላቸዉ አንደኛዉ ሕይወቱ አልፏል።

ክፉኛ የተጎዱት አትሌቶች በጳዉሎስ ሆስፒታል ማገገሚያ ስፍራ የሚገኙ ሲሆን የአንደኛቸዉ ቤተሰሰብ ቀርቦ ስለሁኔታቸዉ ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በኦሮሚያ የሰበታ ትራፊክ ጽሕፈት ቤትንም አስተያየት በማከል ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic