1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግጭቶች ጋብ ብለዋል

ረቡዕ፣ ሰኔ 24 2012

በተለያዩ አካባቢዎች የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 81 መድረሱን መንግሥት ዛሬ ማምሻውን አስታውቋል።ከመካከላቸው ሰባቱ ከአዲስ አበባ ናቸው። ሦስቱ ደግሞ ፖሊሶች መሆናቸው ተገልጿል።በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች የተነሳው ግጭት ዛሬ ጋብ ያለ ቢመስልም አምቦን በመሳሰሉ ከተሞች ግጭቶች መከሰታቸው ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/3eegw
Äthiopien PK Shimelis Abdisa
ምስል DW/S. Muchie

ግጭቶች ጋብ ብለዋል

የኢትዮጵያ መንግሥት ከትንናት አንስቶ በሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት መዘዝ በተቀሰቀሱ ግጭቶች በተለያዩ አካባቢዎች የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 81 መድረሱን ዛሬ ማምሻውን አስታውቋል።ከመካከላቸው ሰባቱ ከአዲስ አበባ ናቸው። ሦስቱ ደግሞ ፖሊሶች መሆናቸው ተገልጿል።በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች የተነሳው ግጭት ዛሬ ጋብ ያለ ቢመስልም አምቦን በመሳሰሉ ከተሞች ግጭቶች መከሰታቸው ተሰምቷል።አዲሱ ወኪላችንን ስዩም ጌቱ ስለተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች የዛሬ ውሎ በስልክ ነግሮናል።
ስዩም ጌቱ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ