በቦስተኑ የቦንብ ጥቃትና ኢትዮ አሜሪካዊ ወጣት | ዓለም | DW | 16.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በቦስተኑ የቦንብ ጥቃትና ኢትዮ አሜሪካዊ ወጣት

በተለይ የሳርናየብ ርችቶች የተቀመጡበትን ቦርሳና ሌሎች ቁሳቁሶች ከሚኖርበት የአዳሪ ተማሪ መኝታ ክፍል በማሸሽና ለፌደራል የህግ አስፈጻሚ አካላት በመዋሸት መከሰሳቸው ሲነገር ቆይቷል።

በቦስተን ማራቶን፤ የቦንብ ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ፣ የአደጋ ጣዪው የዞኻር ዛርናዬብ ጓደኞች እንደሆኑ የተነገረላቸው 3 የኮሌጅ ተማሪዎች ግለሰቡን ተባብረዋል በሚል ክስ እንደተመሠረተባቸው የሚታወስ ነው። ግለሰቦቹ፤ በተለይ የሳርናየብ ርችቶች የተቀመጡበትን ቦርሳና ሌሎች ቁሳቁሶች ከሚኖርበት የአዳሪ ተማሪ መኝታ ክፍል በማሸሽና ለፌደራል የህግ አስፈጻሚ አካላት በመዋሸት መከሰሳቸው ሲነገር ቆይቷል። ከአነዚህ መካከል አንዱ ኢትዮአሜሪካዊው ወጣት ሮቤል ፊሊፖስ ሲሆን፤ ጠበቃው አቶ ደረጃ ደምሴ ሮቤል ከቦንቡ አደጋ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው ገልጸዋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች