በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ያጋጠመው የወረቀት ቃጠሎ | ኢትዮጵያ | DW | 24.03.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ያጋጠመው የወረቀት ቃጠሎ

በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፣ ባለፈው ቅዳሜ ከቀትር በኋላ በደረሰው የአሳት ቃጠሎ፣ በዋናው ህንጻና ማሺኖች ላይ የደረሰ ጉዳት ባለመኖሩ፤ የማተሚያ ቤቱ መደበኛ ሥራ አለመተጓጎሉን ማተሚያ ድርጅቱ ገለጠ። በቃጠሎው የወደሙት በጓሮ በኩል የነበሩ ትርፈ

default

-ምርት የሆኑ ቁርጥራጭ ወረቀቶችና ለዕለታዊ ስራ የተዘጋጁ የተወሰኑ ወረቀቶች መሆናቸውንም ፤ ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ኃላፊዎች ያነጋገረው ዘጋቢአችን የሐንስ ገ/እግዚአብሄር ገጾልናል ።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች