በብሪታንያ ጫት መከልከሉ፣ | አፍሪቃ | DW | 25.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

በብሪታንያ ጫት መከልከሉ፣

ጫት ወደ ብሪታንያ እንዳይገባና እንዳይሸጥ ብሎም፤ ጫት ሲቅምም ሆነ ሲሸጥ የሚገኝ ሰው በገንዘብ እንደሚቀጣና ለእሥር እንደሚዳረግ የወጣው ድንጋጌ ከትናንት አንስቶ ተግባራዊ መደረጉ ተነገረ። ሕጉ ሥራ ላይ መዋሉ ፤

default

በብሪታንያ በሚኖሩ የሶማልያ ተወላጆች ዘንድ ብርቱ ቅሬታና ተቃውሞ አስከትሏል ። በደስታ የተቀበሉትም አሉ። --ድል ነሣ ጌታነህ

ድልነሣ ጌታነህ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic