በብሪታንያ የጠፉት ሕፃናት ስደተኞች  | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በብሪታንያ የጠፉት ሕፃናት ስደተኞች 

ከፈረንሳዩ ካሌ የስደተኞች መጠለያ ያለ ወላጅ አሊያም ቤተሰብ ወደ ብሪታንያ የተጓዙ ልጆች እየጠፉ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:02
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:02 ደቂቃ

ከካሌ ወደ ብሪታኒያ የገቡት ሕፃናት

 ኤክፓክ ዩኬ የተሰኘው የግብረ-ሰናይ ድርጅት እንዳስታወቀው እስከ ጎርጎሮሳዊው መስከረም 2015 ባለው ጊዜ 500 ተገን ጠያቂዎች እና 167 በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘዋወሩ ሕፃናት ጠፍተዋል። ከእነዚህ መካከል 207ቱ ዛሬም ድረስ የት እንዳሉ አይታወቅም። የዶይቼ ቬለ የለንደን ወኪል ሐና ደምሴ ተጨማሪ ዘገባ አላት።
ሐና ደምሴ
ኂሩት መለሰ 

Audios and videos on the topic