በብሪታንያ አራት ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች መሰወር | ኢትዮጵያ | DW | 27.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በብሪታንያ አራት ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች መሰወር

አራት የኢትዮጽያዊ ሯጮች ስኮትላንድ የአትሊትክስ ፊደሪሽን ባዘጋጀዉ ዉድድር ከመካፈላቸዉ በፊት ለንደን አየር ጣብያ እንደደረሱ መሰወራቸዉ ተገልጾአል።

default

የብሪታንያዊቷ ሯጭ በዉድድር ዝግጅት

ይህንኑ ዜና የስኮትላንዱ የአትሌቲክስ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጄፍ ዋይት ማን ባለፈዉ ማክሰኞ ለአለም የዜና አዉታሮች መግለጻቸዉ ይታወሳል። አራቱ ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች በዚህ በብሪታንያ ጥገኝነት ሳይጠይቁ እንደማይቀሩ ተገልጾአል ዝርዝሩን ድልነሳ ጌታነህ ከለንደን ልኮልናል

ድልነሳ ጌታነህ፣ አዜብ ታደሰ፣

ሂሩት መለሰ