በባጃጅ ለሚፈፀመው ወንጀል ፖሊስ ተጠያቂ ተባለ | ኢትዮጵያ | DW | 30.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በባጃጅ ለሚፈፀመው ወንጀል ፖሊስ ተጠያቂ ተባለ

የሕጉ መላላትም ሌላው ምክንያት እንደሆነ አመልክተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ተሳታፊ የነበሩ የባጃጅ አሽከርካሪዎች «የፀጥታ አካሉ ራሱ የሚያሰማራቸው ባጃጆች የወንጀል ተባባሪዎች እንደሆኑ ገልጸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:14

በባጃጅ ለሚፈጸመው ወንጀል የፖሊስ አባላት ተጠያቂ ተባሉ

በባጃጅ ተሸከርካሪዎች በመታገዝ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን  መንስኤ እና መፍትሔ የሚመለከት ውይይት ዛሬ በባሕር ዳር ተካሄደ።  አሽከርካሪዎቹ ባሕር ዳር ከተማ በባጃጅ ለሚፈፀሙ ወንጀሎች ተጠያቂዎቹ የፖሊስ አባላት መሆናቸውን በስብሰባው ላይ ተናግረዋል። የሕጉ መላላትም ሌላው ምክንያት እንደሆነ አመልክተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ተሳታፊ የነበሩ የባጃጅ አሽከርካሪዎች «የፀጥታ አካሉ ራሱ የሚያሰማራቸው ባጃጆች የወንጀል ተባባሪዎች እንደሆኑ ገልጸዋል። ስብሰባውን የተከታተለው የባህርዳሩ ወኪላችን አለምነው መኮንን ዘገባ ልኮልናል።
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic