በባህር የስደተኞች ሞት እና የመብት ተሟጋቾች ጥያቄ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 21.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በባህር የስደተኞች ሞት እና የመብት ተሟጋቾች ጥያቄ

በተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት፣ በ«ዩኤንኤችሲአር» ዘገባ መሰረት፣ በሜድትሬንየን ባህር ባለፈው ቅዳሜ ወደ 500 የሚጠጉ ስደተኞች ጀልባቸው ሰምጣ ሕይወታቸው ሳያልፍ አልቀረም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:19
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:19 ደቂቃ

የሟች ስደተኞች ቁጥር መበራከት

አምናም ተመሳሳይ አደጋ ደርሶ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ስደተኞች በሞቱበት ጊዜ፣ የአውሮጳ ህብረት ይህን መሳይ አሳዛኝ አደጋ እንዳይከሰት ለማከላከል እና ወደ አህጉሩ በሕገ ወጥ የሚገቡትን ስደተኞችንም ቁጥር ለመቀነስ በሰው አሸጋጋሪዎች አንፃር ቁጥጥሩን የማጠናከር ርምጃ መውሰዱ ይታወቃል፣ ያም ቢሆን ግን ስደተኞቹ አሁንም በማያስተማምኑ ጀልባዎች በሚያደርጉት ጉዞ ሕይወታቸውን ለአደጋ እያጋለጡ ነው። ይህ እንዳይሆን ታድያ ስደተኞች ወደ አውሮጳ በሕጋዊ መንገድ እንዲገቡ ህብረቱ ትክክለኛውን መስመር እንዲከፍትላቸው የመብት ተሟጋቾች መጠየቃቸውን ቀጥለዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic