በቢን ላደን መገደል ፣ የህዝብ አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 02.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በቢን ላደን መገደል ፣ የህዝብ አስተያየት

ኦሳማ ቢን ላደን ፤ የዘረጉት ዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች መረብ ፤ በተለይ ባለፉት 10 ዓመታት ያህል በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች ያደረሰው ጥፋት ከህዝብ ኅሊና አልጠፋም።

default

በኬንያ መዲና በናይሮቢ እ ጎ አ በ 1998 የተጣለው አሰቃቂ አደጋ፤ በሶማልያም ለቀጠለው የሥልጣን ሽኩቻና ግድያ የኧል ቃኢዳ ሆነ አድናቂ የሆኑ ቡድኖች እንዳሉበት ነው ሲነገር የሚሰማው። ስለአልቃኢዳ መሪ አሟሟት የአዳስ አበባ አላፊ አግዳሚዎች ምን ይላሉ ። ታደሰ ያሰባሰበው የህዝብ አስተያየት ቀጥሎ ይቀርባል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ