በቢኒያም ጉዳይ የብሪታኒያ መንግስት ይግባኝ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 15.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በቢኒያም ጉዳይ የብሪታኒያ መንግስት ይግባኝ

በትውልድ ኢትዪጵያዊ የሆነው የቀድሞው የሁዋንታናሞ ምሽግ እሥረኛ ብንያም መሐመድ ፣ በፓኪስታንና በሞሮኮ ታሥሮ በነበረበት ወቅት በCIA ማለትም በአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት ግርፋትና ሌላም ቁምስቅል የሚያሳይ እርምጃ እንደተወሰደበት በተደጋጋሚ መግለጡ የሚታወስ ነው ።

default

የብሪታኒያ መንግስት ይግባኝ

ብንያም የብሪታኒያ መንግስት ይህን እያወቀ ምን ዓይነት ትብብር አላደረገልኝም በማለት ነው ክሥ የመሠረተው

ድልነሳ ጌታነህ ፣ ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ