በበርሊን የገና ገበያ ጥቃት መታሰቢያ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 19.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

በበርሊን የገና ገበያ ጥቃት መታሰቢያ

ጀርመን በበርሊን ከተማ የገና ገበያ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አንደኛ አመት ስታስብ ፖለቲከኞቿ ጥቃቱ ለሚያስከትለው ተፅዕኖ ፈፅሞ አልተዘጋጀንም ነበር እያሉ ነው። የጀርመን የፍትኅ ሚኒሥትር ሐይኮ ማስ እንዳሉት መንግሥታቸው ለጥቃቱ ተጎጅዎች በቂ ዝግጅት አላደረገም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 07:23

የበርሊኑ ጥቃት አንደኛ ዓመት መታሰቢያ

 ጋዜጦች እንደዘገቡት የጥቃቱ ሰለባዎችም በጀርመን መንግሥት ችላ ተብለናል ሲሉ ያማርራሉ። በዛሬው የአውሮጳ እና ጀርመን መሰናዶ የበርሊኑ ይልማ ኃይለሚካኤል 12 ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት የሚዘክር መሰናዶ አዘጋጅቷል። 
ይልማ ኃይለሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች