በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ የተከሰሱት ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 01.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ የተከሰሱት ጉዳይ

ጠበቆቹ ዛሬ ለፉደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19 ነኛ ወንጀል ችሎት በጽሁፍ ባቀረቡት ምላሽ ዓለም አቀፍ ህጎችን ፣ የኢትዮጵያን ህገ መንግሥት እና ሌሎች ተዛማጅ ህጎችን በመጥቀስ ችሎቱ በግልጽ መታየት አለበት ሲሉ ለፍርድ ቤቱ አስታውቀዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:44

የቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተከሳሾች

በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ወቅት ለደረሰው የሰው እና የንብረት ጉዳት ተጠያቂ ናቸው ተብለው የተከሰሱት 38 ተከሳሾች ጉዳይ በዝግ ችሎት ይታይልኝ ብሎ አቃቤ ህግ ያቀረበው አቤቱታ ተቃውመው የተከሳሾቹ ጠበቀች መልስ ሰጡ ። ጠበቆቹ ዛሬ ለፉደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19 ነኛ ወንጀል ችሎት በጽሁፍ ባቀረቡት ምላሽ ዓለም አቀፍ ህጎችን ፣ የኢትዮጵያን ህገ መንግሥት እና ሌሎች ተዛማጅ ህጎችን በመጥቀስ ችሎቱ በግልጽ መታየት አለበት ሲሉ ለፍርድ ቤቱ አስታውቀዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic