በሽቱትጋርት ተቃውሞ ያሰነሳው ግንባታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በሽቱትጋርት ተቃውሞ ያሰነሳው ግንባታ

ደቡብ ጀርመን የምትገኘዋ የሽቱትጋርት ከተማ ካላፉት ጥቂት ወራት ወዲህ የብዙዎችን ትኩረት እንደሳበች ነው ።

default

ከዓመታት በፊት ለዚህች ከተማ የታቀደው ዘመናዊ የባቡር ጣቢያ እና አዲስ የባቡር መስመር ግንባታ ነዋሪዎቿን አስቆጥቶ ተቃውሞአቸውን በተለያየ መንገድ አጠናክረው መግለፃቸውን ቀጥለዋል የተቃውሞ መንስኤ አሁን የሚገኝበት ደረጃና ሊያስከትል የሚችለው ውጤት የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ