በሶሪያ ላይ የሚደርሰው ውግዘት | ዓለም | DW | 08.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በሶሪያ ላይ የሚደርሰው ውግዘት

ሰልፈኞች በመግደልና በማሰር የሚወገዘው የሶሪያ መንግሥት በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ "በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች የሚቀርብበት ክስ እየተጠናከረ መጥቷል ።

default

ሶሪያ ውስጥ ፣ በሆምስ ከተማ በተካሄደው አሰሳ ፣ ታንኮችም ተሠማርተው ነበር።

በዚሁ ሰበብም የአውሮፓ ህብረት በሶሪያ ላይ አዳዲስ ማዕቀቦችን ለማጣል እያሰበ ነው ። የደማስቆን መንግሥት በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች ከሚከሱት አንዷ ፈረንሳይ ስትሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አለን ዡፔ ሞስኮ ውስጥ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በሶሪያ ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ሲሊ አሳስበዋል ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል

ነቢዩ ሲራክ

ሒሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ