በሶማልያ የታሰሩ ኤርትራውያንና የኤርትራ መንግሥት መግለጫ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 05.04.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

በሶማልያ የታሰሩ ኤርትራውያንና የኤርትራ መንግሥት መግለጫ

የኬንያ ባለሥልጣናት 3 የኤርትራ ዜጎችን ሕጋዊ ባልሆነ ለ3 ሣምንታት ካሰሩ በኋላ ከጥቂት ጊዜ በፊት ለሶማልያ የሽግግር መንግሥት አሳልፈው መስጠታቸውን የኤርትራ ውጉሚ አስታወቀ። ውጉሚው ባወጣው መግለጫ የኬንያ መንግሥት ኤርትራውያኑን እስረኞች አስፈትቶ ወደ ትውልድ ሀገራቸው እንዲመለሱ ያደርግ ዘንድ አሳስቦዋል። ስለዚሁ ጉዳይ ወኪላችን ጎይትኦም ቢሆን የኤርትራ ፕሬዚደንታዊ ጽሕፈት ቤት ቃል አቀባይ አቶ የማነ ገብረ መስቀልን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገ

� ልኮዋል።