በሶማልያ የሚታየው የስልጣን ሽኩቻ | አፍሪቃ | DW | 25.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

በሶማልያ የሚታየው የስልጣን ሽኩቻ

በሶማልያ የሽግግር መንግስት ፕሬዚደንት አብዱላሂ ዩሱፍ እና በጠቅላይ ሚንስትር አሊ መሀመድ ጌዲ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ አሁንም አላበቃም። ይኸው ባለፉት ቀናት እያየለ የመጣው የሁለቱ ባለስልጣናት ልዩነት ገና ያልተጠናከረው እና ያማጽያን ጥቃት የበዛበት የሀገሪቱ መንግስት ሥራውን በሚገባ እንዳያከናውን እያሰናከለው ተገኝቶዋል።

አሊ መሀመድ ጌዲ

አሊ መሀመድ ጌዲ