በሶማልያ መገናኛ ብዙኃን ላይ የተሰነዘረው ወቀሳ | አፍሪቃ | DW | 10.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

በሶማልያ መገናኛ ብዙኃን ላይ የተሰነዘረው ወቀሳ

የሶማልያ መንግስት በሀገሩ ያሉ ያካባቢ የመገናኛ ብዙኃን ድርጅቶች በጠቅላላ በማስታወቂያ ሚንስቴር ውስጥ እንዲመዘገቡ ከጥቂት ቀናት በፊት ያወጣውን ሕግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን፡ አይ ኤፍ ጂ አወገዘ። አይ ኤፍ ጂ እንዳስታወቀው፡ ህጉ በሶማልያ የተቋቋመውንና በምህጻሩ ኑሶዥ የሚሰኘውን ብሄራዊ የሶማልያ ጋዜጠኞች ኅብረት መብትንና የፕሬስ ነጻነትን የሚያፍን ነው።

የፕሬስ ነጻነት ምልክት

የፕሬስ ነጻነት ምልክት

ተዛማጅ ዘገባዎች