በሶማሊያ የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ | ጤና እና አካባቢ | DW | 07.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

በሶማሊያ የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ

ለአየር ንብረት ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ስለማይገኝ አንዱ አማራጭ ራስን አዘጋጅቶ መጠበቅ እንደሆነ ነው የመስኩ ባለሞያዎች የሚመክሩት ። ይሁንና በተለይ በድሃዎቹ አገራት ይህን ተግባራዊ ማድረጉ ግን አስቸጋሪ ይሆናል ።

default

የስደተኞች መጠለያ


ሶማሊያ በመሳሰሉ ሃገሮች በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ባለፈው ዓመት የበጋ ወቅት ለረሃብ እልቁት ተጋልጠው እንደነበር አይዘነጋም ። አሁን በመሃሉ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ቢጥልም ህዝቡን ለአዲስ ብርቱ አደጋ አጋልጧል ። የአየር ንብረት ለውጥ እንደ ሶማሊያ ባሉ ደሃ ሃገራት የሚያስከትላቸውን መዘዞች በተመለከተ በ Antje Diekhans የተዘጋጀውን ሂሩት መለሰ እንዲህ አጠናቅራዋለች ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች