በስጋት ውስጥ የሚገኙት የዮንቨርስቲ ተማሪዎች እና የመቀራረባቸው ተስፋ | ራድዮ | DW | 15.11.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

በስጋት ውስጥ የሚገኙት የዮንቨርስቲ ተማሪዎች እና የመቀራረባቸው ተስፋ

ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ  አንዳንድ ዩንቨርስቲዎች  የተካሄዱት ብሔር ተኮር ግጭቶች  የተማሪዎች ህይወት እስኪጠፋ የዳረጉ ነበሩ ። አሁን ድረስም የመማር ማስተማር ስራው የተቋረጠባቸው ዮንቨርስቲዎች አሉ። ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ስጋታቸውን አካፍለውናል።  

አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:27

በተጨማሪm አንብ