በስደተኞች ጉዳይ ያልተግባባዉ የጀርመን ጣምራ መንግሥት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በስደተኞች ጉዳይ ያልተግባባዉ የጀርመን ጣምራ መንግሥት

ወደ ጀርመን የሚገቡትን እና በሀገር ዉስጥ የሚገኙትን ስደተኞች ለማስተናገድ የወጣው እቅድ ላይ በርሊን በሚገኙት የጀርመን ጣምራ መንግሥት አባል ፓርቲዎች መካከል ያለመግባባት ቀስቅሶአል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:41
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:41 ደቂቃ

የጀርመን ጣምራ መንግሥት


ወደ መሃል አዉሮጳ የሚተመዉን ስደተኛ ለመግታት በምዕራብ በኩል ስሎቬንያ ድንበርዋን ዘግታለች። ስዊድንም ትናንት የድንበር ቁጥጥር ጀምራለች። ከባልካን ሃገራት ተነስተዉ ጀርመንን አቋርጠዉ ወደ ስዊድን ይገባሉ የተባሉ አንዳንድ ስደተኞች ሰሜን ጀርመን እንዳይቀሩም አስግቷል። እነዚህ ስደተኞች በቁጥር 200 ሺህ እንደሚሆኑ ነዉ የተገመተዉ። የጀርመን የጣምራ መንግሥት በስደተኞች ጉዳይ የተፈጠረውን አለመግባባት በተመለከተ የበርሊኑ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic