በስዊድን የስደተኞች ቁጥር መጨመር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 16.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በስዊድን የስደተኞች ቁጥር መጨመር

ወደ ስዊድን የሚሄደው የስደተኛው ቁጥር ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በጣም መጨመሩን የሀገሪቱ የስታትስቲክስ መስሪያ ቤት ያወጣው መዘርዝር አሳየ።

የሀገሪቱን የስደተኞች ፖሊሲን የሚቃወሙ በስዊድን ያሉ የቀኝ አክራሪ ቡድኖች በስደተኞች አቀባበል ላይ ገደብ እንዲደረግ እየወተወቱ ነው።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic