በሴቶች ላይ የሚፈፀም ጥቃት ይቁም! | ጤና እና አካባቢ | DW | 26.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

በሴቶች ላይ የሚፈፀም ጥቃት ይቁም!

አሉአል ኮች ገና የ13ዓመት ታዳጊ ሳለች ነዉ በነፍጥ መግደልን የተማረችዉ። የደቡብና ሰሜን ሱዳን ዘመን ያስቆጠረ የእርስ በርስ ጦርነት የወለዳት የጫቃ ሽምቅ ተዋጊ።

በህግ አምላክ!

በህግ አምላክ!

አሁን 36ዓመቷ ሲሆን ከመንግስት ወታደሮች ጋ ስትዋጋ ያሳለፈችዉን ሰቆቃ ስታስታዉስ ትንሽም ስቅጥጥ አይላትም። ይልቁንም ባሏ የሞተባት ኮች አሁን ቤተሰቧን ለመደገፍ የምታደርገዉን ትግል ስትናገር እንባዋ ባይኗ ግጥም ይላል።