በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥያቄ | ዓለም | DW | 21.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥያቄ

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥያቄ

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በራሳቸውም ሆነ በሀገራቸው ላይ አሉ ያሉዋቸውን ችግሮች መንግስት መፍትሄ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:09
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:09 ደቂቃ

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥያቄ

 በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ የኢትዮጵያዊያን ማኅበር ተወካዮች የኃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ከሀገር መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ጋር በተለያዩ ወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡  በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ሊካሄድ ተይዞ የነበረው መርኃ ግብር ላይ ለመገኘት ፋታ በማጣታቸው ውይይቱን መከላከያ ሚኒስትር ሲራጅ ፈጌሳ መምራታቸዉን ፤ የሪያዱ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

 

ስለሺ ሽብሩ

እሸቴ በቀለ

አዜብ ታደሰ


 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች