በሳውዲ ችግር የገጠማቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 13.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በሳውዲ ችግር የገጠማቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ

በህጋዊ እና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ ሳውዲ ዐረቢያ የገቡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከመቶ ሺህ በላይ ሳይሆን እንደማይቀር መረጃዎች ይጠቁማሉ።

default


ከነዚሁ መካከል ሰማንያ ሺው በጂዳ እና ባካባቢዋ የሚኖሩ ሲሆን፡ ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን የቆንሲል መስሪያ ቤት ሰራተኞችን ጠቅሶ እንደዘገበው፡ በያመቱ ወደ ሰላሳ አምስት ሺህ የሚጠጉት በዚሁ አካባቢ በሳውዲ ህግ አስከባሪዎች በተለያየ ምክንያት እየተያዙ የሳውዲ መንግስት ወደሀገራቸው ይመልሳቸዋል። ለእነዚሁ የመታሰር ዕጣ ለገጠማቸው ኢትዮጵያውያን በጂዳ ያለው የቆንሲል መስሪያ ቤት ጊዚያዊ የምህላፍ ወረቀት ይሰጣል። አይሮፕላን ባለመመቻቸቱ ግን ኢትዮጵያውያኑ እስከሚመለሱ ድረስ ብዙ ጊዜ ስለሚወስድ ቅር መሰኘታቸው ተገልጾዋል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች