በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የተሳተፉ ወጣቶች | ራድዮ | DW | 22.11.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የተሳተፉ ወጣቶች

ዕሮብ ዕለት በተካሄደው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ላይ የተሳተፉ አብዛኛቹ ወጣቶች እንደገለፁልን ምርጫው ነፃ እና ገለልተኛ ነበር። በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ላይስ ወጣቶቹ ምን አይነት ተስፋ አላቸው?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:59

በተጨማሪm አንብ