በሱዳን ጉዳይ የመፍትሄ አፈላላጊ ቡድን የኤርትራ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 23.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በሱዳን ጉዳይ የመፍትሄ አፈላላጊ ቡድን የኤርትራ ጉብኝት

የቀድሞ ደቡብ አፍሪቃ ፕሪዝደንት ታምቦ ኢንቤኪ የሱዳን የአፍሪቃ ህብረት የሱዳን ጉዳይ መፍትሄ አፈላላጊ ቡድን የተመራ የልዑካን ጓድ የሱዳን ችግርን ለመፍታት እየተደረገ ባለዉ ጥረት

default

ጎረቤት አገሮች ያላቸዉን ሚና በተመለከተ አስተያየት ለመሰብሰብ በጀመረዉ ጉዞ መሰረት በትናንትናዉ እለት አስመራ በመምጣት ከፕሪዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ እንዲሁም ከሌሎች የአገሪቷ የፖለቲካ ተጠሪዎች ጋር መወያየታቸዉ ተገልጾአል። የአስመራዉ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን ታምቦ ኢንቤኪን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።


ጎይቶም ቢሆን፣ አዜብ ታደሰ


አርያም ተክሌ