በሰንዓ የጀርመን ኤምባሲ የፀጥታ ባለሙያ ግድያ | ዓለም | DW | 07.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በሰንዓ የጀርመን ኤምባሲ የፀጥታ ባለሙያ ግድያ

የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ፤ ዛሬ ከበርሊን በሰጠው መግለጫ ላይ ፤ የመን በሚገኘው ኤምባሲው አንድ የኤምባሲው የፀጥታ ጉዳይ ባለሙያ መገደላቸውን አረጋግጧል። አምባሰደሯ ወ/ሮ ካሮላ ሙዑለር ሆልት ኬምፐርን አፍኖ

ለመውሰድም ተሞክሮ ነበረ የሚል ያልተረጋገጠ ወሬ ተናፍሷል። ሰንዓ ውስጥ ፤ በጀርመን ኤምባሲ ባልደረባ ላይ ስለተፈጸመው ግድያና ስለ የመን ወቅታዊ የፀጥታ ይዞታ ፣ በዚያ የሚገኘውን ዘጋቢአችንን ፤ ግሩም ተ/ሃይማኖትን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ግሩም ተ/ሃይማኖት

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic