በሰበብ አስባቡ የሚዘጋው የኢንተርኔት አገልግሎት | ራድዮ | DW | 28.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

በሰበብ አስባቡ የሚዘጋው የኢንተርኔት አገልግሎት

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደርም በግጭት፣ በፖለቲካ ቀዉስ፤ በብሔራዊ ፈተናዎች እየተሳበበ በተለይ የኢንተርኔት አገልግሎትን ማቋረጡ እንደቀጠለ ነዉ። ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በባህር ዳር ከተማ "የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ" ተካሄደ ከተባለ ጊዜ አንስቶም ኢትዮጵያ ውስጥ ለአንድ ሳምንት ያሕል የኢንተርኔት አገልግሎት አልነበረም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:08

በተጨማሪm አንብ