በሰበቡ ተቀጣባት።ተወቀሰባት።ደግሞ ተሞገሰባት።ተሸለመ።አደገባትም። | ባህል | DW | 27.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

በሰበቡ ተቀጣባት።ተወቀሰባት።ደግሞ ተሞገሰባት።ተሸለመ።አደገባትም።

እንደ አለማዊ ድምፃዊነቱን እንደ መንፈሳዊ ፆም ፀሎቱን እኩል ያስኬደዋል።«ወይን ያስቴፌስሕ ልበ ሰብዕን» ያዉቀዋል አልኮሆል ግን ለሱ እርም ነዉ።ሐራም።ታምራት ሞላ።

«ቴክኖሎጂዉ (የሙዚቃ) ሲያድግ ሰዉ ይሰንፋል»

«ቴክኖሎጂዉ (የሙዚቃ) ሲያድግ ሰዉ ይሰንፋል»