በሰሜን ሸዋው ጥቃት የአማራ ክልል መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 21.04.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በሰሜን ሸዋው ጥቃት የአማራ ክልል መግለጫ

በአማራ ክልል በአራቱም አቅጣጫዎች የጥፋት ኃይሎች ያሏቸው አካላት ጥቃት ለመፈፀም እየሞከሩ ነው ሲሉ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:28

በሰሜን ሸዋው ጥቃት የአማራ ክልል መግለጫ

በአማራ ክልል በአራቱም አቅጣጫዎች የጥፋት ኃይሎች ያሏቸው አካላት ጥቃት ለመፈፀም እየሞከሩ ነው ሲሉ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ። በአጣየና አካባቢው ለሚንቀሳቀሰው ሸማቂ ኃይል በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ድጋፍ ያደርጋል ሲሉም ዋና ከስሰዋል። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ በበኩላቸው በአጭር የስልክ የጽሑፍ መልእክት ክሱን ውድቅ አድርገዋል። የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በክልሉ የተደረጉ ሰልፎች በሰላም በመጠናቀቃቸው ለአስተባባሪዎቹ ምስጋና አቅርበዋል።  

ዓለምነው መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች