በርሊን፤ ዓለም ዓቀፉ የቱሪዝም ትርዒት | ኤኮኖሚ | DW | 11.03.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

በርሊን፤ ዓለም ዓቀፉ የቱሪዝም ትርዒት

ባለፈው ሳምንት የተከፈተዉ በርሊን ላይ የተካሄደዉ ትልቁ የዓለም ዓቀፍ የቱሪዝም ድርጅቶች ትርኢት ለተሳታፊዎቹ ጥሩ ዉጤት አስገኝቶ መጠናቀቁን የበርሊኑ ወኪላችን በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

እንደዘገባዉ ካለፈዉ ዓመት ጋ ሲነፃፀር በአራት ከመቶ እጅግ አድርጎ በብዙ ቢሊዮን የሚቆጠሩ ዉሎችን ተወካይ ድርጅቶች ተፈራርመዉም ተለያይተዋል። በትርኢቱ ላይ የኢትዮጵያ ቱሪስት ድርጅት ባለስልጣን ወኪሎች ተሳትፈዋል፤ በስፍዉ ተገኝቶ ዝግጅቱን የጎበኘዉ የብሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ከተሳታፊዎቹ አንዳንዶቹን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic