በሪያድ የኢትዮጵያዉን ሰደቃ | ኢትዮጵያ | DW | 15.02.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በሪያድ የኢትዮጵያዉን ሰደቃ

በሳውዲ አረቢያዋና ከተማ በሪያድ ትናንት የተካሄደው የሰደቃና የምክክር መርሃግብር ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከሀገር ውጭ ካደረጓቸው ዝግድቶች በዓይነቱ፤ በዝግጅትና በቅንጅቱ የመጀመሪያ መሆኑ ተዘገበ።

የጅዳዉ ወኪላችን እንደ ዘገበዉ ዝግጅቱ ትናንት ምሽት ተጀምሮ እኩለ ሌሊት ተጠናቅቋል።የታሰሩ የሙስሊም ተወካዮች ጉዳያቸው በፍርድ እየታየ ህግ ተጥሶ ተጠርጣሪዎቹን በወንጀለኛነት የሚኮንንነው «ጀሃዳዊ ሃረካት» የተሰኘዉ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘጋቢ ፊልም በፈጠረው ቁጣ ግፊት ሙስሊም ምዕመናኑ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ይህ የሰደቃ እና ምክክር ዝግጅት መሰናዳቱን አስተባባሪዎች አስታውቀዋል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ከተለያዩ የሳውዲ ከተሞች፤ ከአጎራባች የአረብ ሃገራትና ከአፍሪካ ሃገራት የተሰበሰበ አስር ሺሕ ያሕል ሕዝብ ተሳትፏል፡፡ ነቢዩ ሲራክ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic