በሞት ፍርድ የአዉሮጳ ፓርላማ ተቃዉሞ | ኢትዮጵያ | DW | 28.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በሞት ፍርድ የአዉሮጳ ፓርላማ ተቃዉሞ

የአዉሮጳ ኅብረት የሞት ፍርድን እንደሚቃወም አስታወቀ።

default

ባለፈዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአምስት የግንቦት ሰባት የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ተከሳሾች ላይ ያሳለፈዉ የሞት ብያኔ ያሳሰበዉ መሆኑን የአዉሮጳ ኅብረት አስታወቀ። ኅብረቱ በሞት ቅጣት ላይ ያለዉን ተቃዉሞ በመጥቀስ የሞት ብይኑን ጭካኔ የተሞላበት አድርጎ እንደሚመለከተዉ ገልጿል። የኅብረቱን የወቅቱን የፕሬዝደንትነት ስልጣን የያዘችዉ የስዊድን መንግስትን ቃል አቀባይ በጉዳዩ ላይ አነጋግሮ ገበያዉ ንጉሤ ከብራስልስ የሚከተለዉን ዘግቧል፤

ገበያዉ ንጉሤ ፣ ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ