በሞቃዲሾ የቀጠለው ውጊያ | ዓለም | DW | 08.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በሞቃዲሾ የቀጠለው ውጊያ

የሶማሊያው እሥላማዊ የዓመጽ ቡድን አሸባብ በሞቃዲሾ ይገኝ የነበረ ሃይሉን ቅዳሜ እለት ከስፍራው ማስወጣቱ ተገልጿል። ይሁንና በትናንትናው እለት በሞቃዲሾ በአሸባብ እና በመንግስት ወታደሮች መካከል ተኩስ ተከፍቶ እንደነበር ተሰምቷል።

default

ሼክ አሊ ሞሀመድ ራጌ- የአሸባብ ቡድን ቃል አቀባይ

የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዲዌሊ-ሞሐመድ-አሊም ከተማይቱ ሙሉ በሙሉ በአፍሪቃ ሕብረት ሰላም አስከባሪ ሃይል በሚደገፈው የሶማሊያ ጦር ቁጥጥር ስር መዋሏን ጠቅሰው አሸባብን ከምድረ ሶማሊያ ለማስወጣት ትግሉ እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።ይህም ታጣቂዉ ቡድንም ስጋቱነቱ አሁንም እንዳልቀነሰ ያመለክታል እየተባለ ነዉ።

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic