በምግብ እጥረት ለተጎዱ ሕፃናት ርዳታ | ኢትዮጵያ | DW | 12.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በምግብ እጥረት ለተጎዱ ሕፃናት ርዳታ

የተመ የሕፃናት መርጃ ድርጅት UNICEF በኢትዮጵያ በከፍተኛ የተመጣጠነ የምግብ እጥረት ለተጎዱ ሕፃናት እርዳታ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል።

default

በቀረበዉ ጥሪ መሠረት በርካታ ለጋሽ መንግሥታት አስቸኳይ ርዳታ አድርገዋል። UNICEF እንደሚለዉ ወደ62 ሺ የሚደርሱ ሕፃናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ተጎድተዋል። ፈረንሳይ 500,000 ዩሮ መስጠቷ ሲነገር፤ የስፓኝ መንግስት ደግሞ የ 7 ሚሊዮን ዶላር ርዳታ እንደምትለግስ ተዘግቧል።

ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic