በምስራቃዊ ሱዳን የስደተኞች ካምፕ ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 23.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በምስራቃዊ ሱዳን የስደተኞች ካምፕ ጉዳይ

በምስራቃዊ ሱዳን በስደተኞች ካምፕ የምንገኝ ኢትዮጽያዉያንና ኤርትራዉያን ስደተኞች ላይ ግፍ እየተፈጸመብን ነዉ ይላል ከሶስት ቀናት በፊት በተንቀሳቃሽ ስልክ የደረሰን አጭር የጽሁፍ መልክት

default

መልክቱ እንደደረሰን በደል ደረሰብን የሚሉትን ወገኑች እና መቀመጫዉን ስዊዘርላን ጄኔቭ ላይ ያደረገዉን የተባበሩት መንግስታት የስድተኞች ጉዳይ መስሪያ ቤት መሳይ መኮንን አነጋግሮ ዘገባ ይዞአል።

መሳይ መኮንን/ አርያም ተክሌ