በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ሶማልያውያንና የዩኤስ አሜሪካ መርሀ-ግብር | አፍሪቃ | DW | 22.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ሶማልያውያንና የዩኤስ አሜሪካ መርሀ-ግብር

የዩኤስ አሜሪካ መንግሥት በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ሶማልያውያን በአሸባሪዎች እንዳይመለመሉ የሚረዳ አዲስ መርህግብር አስተዋወቀ።

በከተማዋ የሚኖሩ የሶማልያውያን ማህበረሰብ አባላትም መርሀግብሩ በሶማልያውያን ወጣቶችን ላይ ያተኮረ እና በዚሁ ቡድን መደዳ የሚታየውን የስራ አጥነትን እና የኤኮኖሚውን ቀውስ ያገናዘበ መሆን እንደሚገባው አሳስበዋል።


አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic