በሚኒሶታ የኦሮሞ እና የሶማሌ ማኅበረሰብ ስብሰባ  | ዓለም | DW | 25.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በሚኒሶታ የኦሮሞ እና የሶማሌ ማኅበረሰብ ስብሰባ 

በአሜሪካዋ የሚኒሶታ ግዛት የሚኖሩ የኦሮሞ እና የሶማሌ ማኅበረሰቦች በኢትዮጵያ የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ስለቀሰቀሰው ግጭት እና ባስከተለው መዘዝ ላይ ባለፈው ቅዳሜ ውይይት አካሒደዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:57
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:57 ደቂቃ

በሚኒሶታ የኦሮሞ እና የሶማሌ ማኅበረሰብ ስብሰባ 

በውይይቱ ላይ የማኅበረሰብ ፤ የኃይማኖት መሪዎች፤የግዛቲቱ ተወካዮች እና የሚኒያፖሊስ ከተማ ምክር ቤት አባል ተሳትፈዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች "የኢትዮጵያ መንግሥት ሁለቱን ሕዝቦች የማጋጨት ደባ" ፈጽሟል ሲሉ ኮንነዋል። 
መክብብ ሸዋ 
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ
 

Audios and videos on the topic