በመብት ጥሰት የተከሰሱ የፍርድ ቤት ውሎ | ኢትዮጵያ | DW | 01.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በመብት ጥሰት የተከሰሱ የፍርድ ቤት ውሎ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ፍሎት አቃቢ ሕግ በአቶ ኢሳያስ ዳኘው የክስ መቃወሚያ ያለውን ተቃውሞ አዳመጠ። አቃቢ ሕግ የአቶ ኢሳያስ ጠበቃ ካቀረቡት ዘጠኝ መቃወሚያ ነጥቦች ከአንዱ በስተቀር ሁሉም ውድቅ እንዲሆንለት ጠይቋል።

 በሌላ ዜና የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 12ኛ ወንጀል ችሎት የ10 በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተከሰሱ ወገኖች 78 ክሶች ማዳመጥ ጀምሯል። ችሎቱን የተከታተለው ዘጋቢያችን ዝርዝር ዘገባውን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጃት ኢብራሒም

ማንተጋፍቶት ስለሺ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች