በመቐለ ከተማ የእግር ኳስ ደጋፊዎች የፈጠሩት ሁከት  | ኢትዮጵያ | DW | 04.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በመቐለ ከተማ የእግር ኳስ ደጋፊዎች የፈጠሩት ሁከት 

የመቐለ ከተማ የእግር ኳስ ቡድን ትናንት ከወልዲያ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ጋር ሊያደረገው የነበረውን ጨዋታ  ተከትሎ በተፈጠረው ግርግር  የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ትናንት ማታ ረብሻ ፈጥረው እንደነበር ተነገረ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:26

ሁከት በመቐለ

ከምሽቱ ሁለት ሰዓት እስከ አራት ሰዓት በቆየው ረብሻ የብዙ መደብሮች እና ባንኮች መስታወቶች ተሰባብረዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ያይን እማኞችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

 

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic