በመቅዲሾ የተደጋገመዉ የአዳፍኔ ጥቃት | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 26.01.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

በመቅዲሾ የተደጋገመዉ የአዳፍኔ ጥቃት

ትናንት ለሊት በሶማልያ ዋና መዲና ባልታወቁ ታጣቂዎች በደረሰዉ የአዳፍኔ ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ አራት ደግሞ ቆሰሉ!

ከትናንት በስትያ በመቅዲሾ የአዉሮፕላን ማረፍያ በደረሰዉ ተመሳሳይ የአዳፍኔ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መቁሰላቸዉ የሚታወስ ነዉ። በመቅዲሾ ጥቃት አድራሹ ማነዉ መዲናይቷ በምን ሁኔታ ትገኛለች? ጋዜጠኛ አዊስ ዩሱፍን አዜብ ታደሰ በስልክ አነጋግራዉ ነበር።