በመቀሌ ዙሪያ የሚፈርሱ ቤቶች | ኢትዮጵያ | DW | 05.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በመቀሌ ዙሪያ የሚፈርሱ ቤቶች

በመቀሌ ዙሪያ ወደ 4000 የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶች ህገ-ወጥ ናቸው በሚል ሊፈርሱ እንደሆነ ታወቀ።

default

ቤቶቹ ከተሰሩ ዓመታት ቢያስቆጥሩም ህገ-ወጥ ተብለው እንዲፈርሱ ትዕዛዝ የተላለፈባቸው ግን አሁን መሆኑን ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ የላከልን ጥንቅር ያመለክታል።


 ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic