በሕወሐት ላይ የተሰነዘረዉ ክና ክርስቲያን ኤይድ | ኢትዮጵያ | DW | 04.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በሕወሐት ላይ የተሰነዘረዉ ክና ክርስቲያን ኤይድ

ሕወሐት የርዳታዉን ገንዘብ ለጦር መሳሪያ መግዢያ አዉሎታል በሚለዉ ክስና ወቀሳም የክርስቲያን ኤድ ስም ተያይዞ ተነስቷል።

default

የርዳታ እሕል-አሰብ 1977

ከሃያ አምስት አመት በፊት ኢትዮጵያ በድርቅ በተመታችበት ወቅት በተለይ በሰሜኑ የሐገሪቱ ክፍል በረሐብ ለተጠቃዉ ሕዝብ ርዳታ ያከፋፍሉ ከነበሩት ግብረ-ሠናይ ድርጅቶች አንዱ ክርስቲያን ኤይድ ነዉ።ሕዋሐት የርዳታዉን ገንዘብ ለጦር መሳሪያ መግዢያ አዉሎታል በሚለዉ ክስና ወቀሳም የክርስቲያን ኤድ ስም ተያይዞ ተነስቷል።ባልደረባችን ነጋሽ መሐመድ ያነጋገራቸዉ የድርጅቱ የመገናኛ ዘዴዎች ሐላፊ ሳራ ዊልሰን የድርጅታቸዉ ስም ከወቀሳዉ ጋራ መነሳቱን ተቃዉመዉታል። ድርጅታቸዉ ከቆመለት አለማ ዉጪ የሚፈፅመዉ ምግባርም የለም ባይ ናቸዉ።ነጋሽ መሐመድ ዊልሰንን አነጋግሯቸዉ ነበር።

Audios and videos on the topic