በሊቢያ የስደተኞችን መከራ አስመልክቶ አውሮፓው ኅብረት ላይ የደረሰ ወቀሳ | ዓለም | DW | 20.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በሊቢያ የስደተኞችን መከራ አስመልክቶ አውሮፓው ኅብረት ላይ የደረሰ ወቀሳ

በተለያዩ አገሮች ጦር የሚያማዝዝ ውዝግብ ሲያጋጥም፤ አብዛኛውን ጊዜ ኑዋሪው ህዝብ ነው የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሚሆነው።

default

በተለይ ደግሞ «መጤ» የሚሰኙት የሌሎች አገሮች ተወላጆች ፣ ከየአቅጣጫው በሚሠነዝርባቸው ፤ ባዕድነታቸውን በሚያመላክቱ፣ አግላይና ጎጂ እርምጃዎች ይበልጥ እንደሚጎዱ የታወቀ ነው። አንድ ጥሩ ምሳሌ፣ በሊቢያው ውዝግብ በመሃሉ የተጎዱት ስደተኞች ናቸው። ችግራቸው እስካሁን እስከዚህም አልተቀረፈም። በመሆኑም ዋና ጽ/ቤቱ ፤ በለንደን ፤ ብሪታንያ የሚገኘው ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት(AI)የአውሮፓውን ኅብረት አባል ሀገራት ወቅሷል።

ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic